© 2026 All rights reserved
MB
Size
549
Downloads
2023-06-09 00:00:00
Update date
2023-06-09 00:00:00 ገበያ አዲስ ለኢትዮጵያውያን የተዘጋጀ የኦንላይን መገበያያ ሲሆን ሻጮች በቀላሉ እንዲሸጡ እንዲሁም ገዢዎችም የትም መሄድ ሳይጠበቅባቸው የሚፈልጉትን በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲገበዩ ያግዛል። ለሻጮች 2ዓይነት የመሸጫ መንገዶች አሉን… 1ኛ…የሻጭ(Vendor) አካውንት በመክፈት የራሶት የሆነ ሱቅ በገበያ አዲስ ላይ ኖሮት ሱቆትን የሚቆጣጠሩበት እና በማንኛውም ጊዜ የለጠፉትን ዕቃ ኤዲት ወይም ዲሌት ማድረግ፣ ሲታዘዙ የሚመለከቱበት እንዲሁም ብዙ አማራጮች ያሉት ነው